Find missing family - Amharic
የጠፉቤተሰብዎንያግኙ
በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም ስደት ምክንያት ከቤተሰብዎ ጋር ተለያይተው ከሆነ በምንሰጠው አለማቀፋዊ የቤተሰብ አፋላጊ አገልግሎትበኩልየጠፉዘመድዎችዎንለማግኘትእርዳታያግኙ፡፡
እርዳታችንን እንዴት እንደምንሰጥ
ልንረዳዎእንችላለን፡-
- የጠፉቤተሰብዎንያግኙ
- ለቤተሰብዎመልዕክትይላኩ (ነገር ግን ገንዘብ ወይም እሽግ መላክ አይቻልም)
- እስርላይስለመሆንዎማስረጃያቅርቡ (በአለማቀፋዊ የቀይ መስቀል ኮሚቴ [ICRC] ለተጎበኙ እና እስረኛ ሆነው ለተመዘገቡ ሰዎች)፡፡
የተጠፋፉ ቤተሰቦች እንዲገናኙ የሚረዳ ነጻ እና ሚስጥራዊ የሰብአዊነት አገልግሎት ነው፡፡ ያለእርስዎ ፈቃድ የእርስዎን መረጃ ለሌላ ሰው አንሰጥም፡፡
እርዳታችንን ለማን እንደምንሰጥ
እርስዎ ቤተሰብዎን ማግኘት ካልቻሉ የምንሰጠውን አለማቀፋዊ የቤተሰብ አፋላጊ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፤ እንዲሁምየሚከተሉትተግባራዊይደረጋሉ፡-
- UK ውስጥ መሆን አለብዎት
- በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይምስደትምክንያትከቤተሰብዎጋርየተለያዩመሆን አለበት፡፡
የሰብአዊነት አገልግሎት አስፈላጊነት በሚኖርበት ሌላ ሁኔታም እርዳታ እንሰጣለን፤ ለምሳሌ ውጪ አገር ያለ አረጋዊ ዘመድ በአጋጣሚ ቢጠፋብዎት፡፡
እርዳታ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል
በቅርብ የሚያገኙት የቤተሰብ አፋላጊ አገልግሎት ይፈልጉ
ቀጠሮ ለማስያዝ በቅርብ ያገኙትን የቤተሰብ አፋላጊ አገልግሎት ያነጋግሩ፡፡
በቀጠሮውላይስለዘመድዎእናየትሊሆኑ እንደሚችሉ እንደሚገምቱ ጥያቄዎች እንጠይቅዎታለን እንዲሁም ቅጽ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን፡፡ እንግሊዝኛ የማይናገሩ ከሆነ ለቀጠሮው አስተርጓሚ እናቀርባለን፡፡
ዘመድዎንእንደምናገኘውቃልአንገባም፣ነገርግንበዛ አገር የሚገኙትን የስራ ባልደረቦቻችንን እናነጋግር እና ማንኛውም አዲስ ነገር እንዳገኘን እናሳውቅዎታለን፡፡
ቤተሰብዎ እርስዎን እየፈለጉ እንዳሉማየትእናምስልዎንTrace the Face website ላይ ማስገባት ይችላሉ፡፡
UK ውስጥ የማይኖሩ ከሆነ
UK ውስጥ ስለማይኖሩ rel="noopener noreferrer" አገልግሎታችንን መጠቀም የማይችሉ ከሆነ ባሉበት አገር ውስጥ የሚገኘውን ቀይ መስቀል ወይም ቀይ ጨረቃ ማነጋገር ይችላሉ ፡፡
በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይምስደትምክንያትከቤተሰብዎጋርየተለያዩካልሆኑ
እኛመርዳትባንችልምሊረዱዎየሚችሉሌሎችድርጅቶችአሉ፡፡
ይህን አገልግሎት ከዚህ በፊት ተጠቅመውት ያውቃሉ? እባክዎ (አስተያየትዎን ይስጡን when form is available)፡፡
Do you have a question about this page or want to give us feedback? Visit our Contact us page.